ፖለቲካአፍሪቃ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃLidet Abebe26 ጥቅምት 2014ዓርብ፣ ጥቅምት 26 2014ኢትዮጵያ ውስጥ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ሊሰጥ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ለመሆኑ ተፈታኞቹ ራሳቸውን ምን ያህል አዘጋጅተዋል?ያነነጋገርናቸው ተማሪዎች የተቻላቸውን ሁሉ እያደረጉ እንደሆነ ይናገራሉ። ስጋት ያላቸውም አሉ። ከፈተናው ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎች ደግሞ የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲንም ምላሽ ሰጥቶናል። https://p.dw.com/p/42a3nማስታወቂያ