ጤናአፍሪቃ የደም ክምችት እጥረትን ለማቃለል የሚሞክሩ ወጣቶችTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoጤናአፍሪቃLidet Abebe17 ኅዳር 2014ዓርብ፣ ኅዳር 17 2014ኢትዮጵያ ውስጥ የደም ክምችት እጥረት መግጠሙ ከተሰማ ቅርብ ጊዜ አንስቶ በርካታ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች የደም ልገሳ እንዲደረግ በማስተባበር ላይ ይገኛሉ። ይህም ጥረታቸው የብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ዋና ዳሬክተር እንደገለፁልን ከሆነ ከፍተኛ መሻሻል አሳይቷል። የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ጥቂት ወጣት ደም ለጋሾችና አስተባባሪዎችን እንግዳው አድርጓል።https://p.dw.com/p/43Wb5ማስታወቂያ