1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዲፕሎማቶች መዲና አዲስ አበባ ለምግብ ቤቶች ደንብ አወጣች

ሐሙስ፣ ኅዳር 19 2017

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሆቴሎች ዓለም አቀፍ ደረጃን የሚያስጠብቅ የአስተናጋጆች የሥራ ልብስ ደንብ ይፋ ሆንዋል። «ደንቡ ሴቶችን ካላስፈላጊ ትንኮሳ ይከላከላል፤ የዓለም ዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችዉን የአዲስ አበባ ደረጃም ያስጠብቃል» ሲሉ፤ የአዲስ አበባ ቱሪዝም ባህልና ኪነ-ጥበብ ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሂሩት ካሳዉ ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።

https://p.dw.com/p/4nWxj
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

የጎዳና ላይ የሥነ-ጥበብ ትርኢት በአዲስ አበባ
ምስል Seyifu Abebeምስል Seyifu Abebe

ባህል

የባህል መድረክ፤ ኢትዮጵያዉያን እና የሌሎች ሃገራት ህዝቦች፤ ያላቸዉን ባህላዊ ፤ ታሪካዊ ሥነ-ጽሑፋዊ፤ ሙዚቃዊ፤ ብሎም ፖለቲካዊ እሴቶች የሚቃኝበት ዝግጅት ነዉ። ዋና አዘጋጅ አዜብ ታደሰ