1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና፤ ግንቦት 27 ቀን 2016 ዓ.ም ማክሰኞ

Azeb Tadesse Hahnማክሰኞ፣ ግንቦት 27 2016

DW Amharic --ኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ 1 ቢሊዮን ዶላር ለመበደር የሚያስችላት ዉል ተፈራረመች። ዛሬ በተጀመረዉ የደቡብ ኮሪያና የአፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤ ላይ 30 መሪዎችን ጨምሮ የ48 የአፍሪቃ ሐገራት ባለሥልጣናት ተገኝተዋል። --ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችዉን የወደብና ዕዉቅና የመስጠት የመግባቢያ ስምምነት ካልሰረዘች ሶማሊያ የሠፈሩ የኢትዮጵያ ወታደሮችን ከሀገሯ እንደምታስወጣ ሞቃዲሾ አስታወቀች። --በደቡባዊ ጀርመን ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ መድረሱን ተከትሎ፤ ከድንገተኛ ጎርፍ ከለላ ለማግኘት እና ቅድመ ጥንቃቄ ለማድረግ እንዲያስችል ወጪያቸዉን እንዲያሳድጉ ጥሪ ቀረበ።

https://p.dw.com/p/4gdoT
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-News-DWcom

የዓለም ዜና

ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና የዜና ትንታኔዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ።