ኅብረተ ሰብአፍሪቃየዓለም አቀፍ ስደት እንደሚባለው የተጋነነ አይደለምTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብአፍሪቃ13 ሐምሌ 2013ማክሰኞ፣ ሐምሌ 13 2013የዓለም አቀፍ ስደት እጅግ ጨምሯል ከሚለው የብዙዎች እምነት በተቃራኒ ባለፉት 60 ዓመታት ያለው ሁኔታ የተረጋጋ የሚባል ነው። ይልቁንስ የዓለም ህዝብ ብዛት ነው የጨመረው። የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የስደተኛው ቁጥር ወደላይ እንደ ተተኮሰ ይናገራሉ። ይህ ግን ልክ አይደለም። ሁሉም አፍሪቃውያን አህጉሪቷን ለቀው ለመሰደድ ነው የሚፈልጉት የሚባለውም ትክክል አይደለም። አብዛኞቹ ተገን ጠያቂቆች እና ስደተኞች የተጓዙት አቅራቢያቸው ባሉ የጎረቤት ሀገራት ነው።https://p.dw.com/p/3xkBHማስታወቂያ