1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሴቶች የአለም እግር ኳስ ዋንጫ

Lidet Abebeዓርብ፣ ሰኔ 28 2011

ፈረንሳይ ውስጥ እየተካሄደ ያለው የሴቶች የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ በመጪው እሁድ ይጠናቀቃል። ከአፍሪቃ የተካፈሉት ሶስት ሃገራት ሲሆኑ ናይጄሪያ ለሩብ ፍፃሜ አልፋ ነበር። ካሜሩን እና ደቡብ አፍሪቃ ደግሞ በምድብ ውድድር ለሩብ ፍፃሜ ሳይደርሱ ተሰናብተዋል።ለመሆኑ የሴቶች የአለም እግር ኳስ ዋንጫ ምን ያህል ትኩረት አግኝቶ ከረመ? የኢትዮጵያኑስ የሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድንስ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?

https://p.dw.com/p/3LZPP