ኅብረተ ሰብአፍሪቃዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የትራፊክ አስተናባሪዎችTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብአፍሪቃ16 ግንቦት 2014ማክሰኞ፣ ግንቦት 16 2014ታዳጊ ፍሬዘር ታምራት እና መድሃኒት ማርክነህ በሀዋሳ ከተማ የትራፊክ እንቅስቃሴን በማስተናበር ተማሪዎች ከተሽከርካሪ አደጋ እንዲጠበቁ በማድረጋቸው ደስተኞች መሆናቸውን ይናገራሉ፡፡ ‹‹ በትምህርት ቤቶች የመግቢያና የመውጫ ሠዓት ላይ የማስተናበር አገልግሎት በምንሰጥበት ወቅት የሚያበረታቱን ሰዎች የመኖራቸውን ያህል የሚሰድቡንም አሉ ›› ይላሉ ተዳጊዎቹ ፡፡https://p.dw.com/p/4BmQQማስታወቂያሁለቱም የ8ኛ ክፍል ተማሪና የ 15 ዓመት ታዳጊዎች ናቸው። ፍሬዘር ይህንን የበጎ ፍቃድ ስራ ስለመጀመሯ ለቤተሰቦቿ የነገረችው ከጊዜ በኋላ ሲሆን መድሃኒት ደግሞ ቤተሰቦቼ መጀመሪያ ላይ እንዳትሰሪ ብለውኝ ነበር ትላለች። ይህም ቤተሰቦቻቸው ለልጆቻቸው ካላቸው ስጋት አንፃር ነው። ታድያ ተማሪዎቹ ወላጆቻቸውን እንዴት አሳመኗቸው? ዘገባ ፡ ሊሻን ዳኜ ካሜራ ፡ ሸዋንግዛው ወጋየሁ