1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የባህል ተወዛዋዦቹ

ሰኞ፣ ጥቅምት 15 2014

ወጣት ኦልብራይት ወ/መስቀል እና መድሃኒት ብረሃኑ በሀዋሳ ከተማ ወሊማ በተባለው የሲዳማ የባህል ቡድን አባል በመሆን ባህላዊ ውዝዋዜ እያቀረቡ ከሚገኙ የቡድኑ አባላት መካከል ናቸው ።

https://p.dw.com/p/428kd

ወጣቶቹ በቡድኑ ውስጥ ተሳትፎ ማድረግ የጀመሩት ለባህላዊ ጭፈራ ባደረባቸው ፍቅር የተነሳ ቢሆንም አሁን ላይ ግን ዘርፉ የገቢ ምንጭ ጭምር እየሆናቸው እንደሚገኝ ይናገራሉ ። አንድ ቀን ሀገራቸውን ወክለው ባህላቸውን ማስተዋወቅ ይሻሉ።

ዘገባ: ሊሻን ዳኜ 
ካሜራ: ሸዋንግዛው ወጋየሁ