ኅብረተ ሰብዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: አልባሳቱና ታሪኮቻቸው To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብ4 ታኅሣሥ 2014ሰኞ፣ ታኅሣሥ 4 2014እውን አለባበስ ለጾታዊ ጥቃት ምክንያት ሊሆን ይችላልን ? «ጾታዊ ጥቃት መነሻው የግለሰቦች የተዛባ ሥነ ልቦናዊ አስተሳሰብና አመለካከት እንጂ ከአለባበስ ጋር ተዛማችነት የለውም» ይላሉ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአንቺው ንቅናቄ በሚል የክበብ መጠሪያ የተሰባሰቡ ተማሪዎች ። https://p.dw.com/p/449uQማስታወቂያበተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ሴቶች የአስገድዶ መድፈር ጥቃት በተፈጸመባቸው ወቅት ለብሰውት የነበረውን አልባሳት በማሰባሰብ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ባዘጋጁት እውደ ርዕይ ላይ ለእይታ ማቅርባቸውን የክበቡ የህዝብ ግንኙነት አስተባባሪ ተማሪ እጸገነት መልካሙ ገልጻለች ። ዘገባ: ሊሻን ዳኜ ካሜራ: ሸዋንግዛው ወጋየሁ