ማስታወቂያ
ቀደምሲል ሥለ በጎነት ፣ ሥለ አገር ፍቅር እና ሥለ ሠንደቅ ዓላማ ክብር ያላቸው እውቀት ዝቅተኛ አንደነበር የሚናገሩት ታዳጊዎቹ የስካውት ማህበሩን ከተቀላቀሉ በኋላ ግን የተሻለ ግንዛቤ አግኝተናል ይላሉ፡፡ የስካውት እንቅስቃሴ ለመጀመሪያ ጊዜ እጎአ በ 1907 በታላቋ ብሪታንያ የተጀመረ ሲሆን ከዚያን ጊዜ አንስቶ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ300 ሚሊዮን በላይ ህፃናት እና ወጣቶች የዚህ እንቅስቃሴ አካል ለመሆን ችለዋል።
ዘገባ ፡- ሊሻን ዳኜ
ቪዲዮ ፡- ሸዋንግዛው ወጋየሁ