ባህልአፍሪቃየ«ስትሪንግ አርት»ተሰጥዎ ያላቸው ቤዛዊትና ናርዶስTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoባህልአፍሪቃ26 የካቲት 2013ዓርብ፣ የካቲት 26 2013የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎቹ ወጣት ቤዛዊት ታምሩ እና ወጣት ናርዶስ አማከለ የባቀለማት ክሮችን በመጠቀም ስትሪንግ አርት የተባሉ ስዕሎችን የመስራት ተስጥኦ አላቸው። https://p.dw.com/p/3qCwKማስታወቂያየሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎቹ ቤዛዊት ታምሩ እና ናርዶስ አማከለ የባቀለማት ክሮችን በመጠቀም ስትሪንግ አርት የተባሉ ስዕሎችን የመስራት ተስጥኦ አላቸው። ወጣቶቹ የክር ስዕሎችን ሲጀምሩ እንደመዝናኛ ወይም ሆቢ ቢሆንም ቀስ በቀስ ግን ወደ ንግድ አየቀየሩት እንደሚገኙ ይናገራሉ። ወጣት ሊሻን ዳኜ ከእነሱ ጋር ቆይታ አድርጋለች። ዘገባ: ሊሻን ዳኜ ቪዲዮ: ሸዋንግዛው ወጋየሁ