ጤናኮሮናና በአፍሪቃ የሀሰተኛ መረጃዎች ትግል To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoጤናLidet Abebe9 ሚያዝያ 2012ዓርብ፣ ሚያዝያ 9 2012የተለያዩ ሀሰተኛ መረጃዎች በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አማካኝነት የብዙዎችን ቀልብ ሲስቡ ይስተዋላል። የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን አፍሪቃ ውስጥ አደገኛ የሚያደርገው ደግሞ መረጃውን እንደወረደ የሚቀበለው እና የሚያጣራው ሰው ብዙ ስላልሆነ ነው ይላሉ የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ተሳታፊዎች፤https://p.dw.com/p/3b3eSማስታወቂያ