1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዮንቨርስቲ ተማሪዎች የመቀራረባቸው ተስፋ

Lidet Abebeዓርብ፣ ኅዳር 5 2012

ሰሞኑን ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ  አንዳንድ ዩንቨርስቲዎች  የተካሄዱት ብሔር ተኮር ግጭቶች  የተማሪዎች ህይወት እስኪጠፋ የዳረጉ ነበሩ ። አሁን ድረስም የመማር ማስተማር ስራው የተቋረጠባቸው ዮንቨርስቲዎች አሉ። ዮንቨርስቲ ተማሪዎች ስጋታቸውን አካፍለውናል።  

https://p.dw.com/p/3T76q