ኅብረተ ሰብአፍሪቃሲሲሊ፥ ለወሲብ በባርነት የሚሸጡ ሴት ናይጄሪያውያንTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብአፍሪቃChristine Mhundwa15 ሚያዝያ 2013ዓርብ፣ ሚያዝያ 15 2013የተሻለ ሕይወት ፍለጋ በሺዎች የሚቆጠሩ የናይጄሪያ ወጣት ሴቶች ወደ አውሮፓ ይገሰግሳሉ። ብዙዎች የማያውቁት ነገር በህገ ወጥ ደላላዎች መታለላቸውን ነው። እውነታው እዛ ሲደርሱ እዳቸውን ለናይጄሪያ ማፊያዎች ለመክፈል ሲሉ ለወሲብ ንግድ ወደ ጎዳና ይወጣሉ።https://p.dw.com/p/3sHuOማስታወቂያ