1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለሴቶች መብት እና እኩልነት የሚሟገቱት ሃና እና ህሊና

Lidet Abebeዓርብ፣ ግንቦት 27 2013

የዛሬው የወጣቶች ዓለም እንግዶቻችን የሆኑት ህሊና ኃይሉ እና ሃና ለማ ለፆታ እኩልነት እና ለሴቶች መብት መሟገት ያስደስታቸዋል። ይህንንም በጋራ በመሰረቱት « Addis Powerhouse» የተሰኘ እና በሴቶች ጉዳይ ላይ በሚያተኩረው መፅሔታቸው ላይ ያንፀባርቃሉ።

https://p.dw.com/p/3uMmt