ትምህርት«ፈተና የተፈተነው መስኮት በጥይት እየተመታ ነው» የጎንደር ከተማ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትLidet Abebe5 ነሐሴ 2015ዓርብ፣ ነሐሴ 5 2015በቅርቡ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ተቋማት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተሰጥቷል። ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ እንዳደረገው በጎንደር ዩንቨርስቲ 3 ካምፓሶች ግን ይፈተኑ የነበሩ 16 ሺህ ተማሪዎች በከተማዋ በነበረ ውጊያ ፈተናውን ሳይወስዱ ቀርተዋል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ይህንን ፈተና በአራት ተቋማት የወሰዱ ተማሪዎችን አነጋግረናል። https://p.dw.com/p/4V1nPማስታወቂያ