ባህልአፍሪቃዲዛይነር ማክ ብራይት ካቫሪTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoባህልአፍሪቃ5 ሰኔ 2015ሰኞ፣ ሰኔ 5 2015የናሚቢያው ዲዛይነር ማክ ብራይት ካቫሪ በባህላዊ ልብስ ላይ አዲስ ነፍስ እየዘራ ይገኛል። የ 29 ዓመቱ ወጣት በዘመናዊው የሄሬሮ አለባበስ ላይ ያካተተው በተለይ ለወጣት ናሚቢያውያን ማራኪ ብቻ ሳይሆን ባህላቸውን ለሚቀጥለው ትውልድ ለማስተላለፍ እድል ሰጪ ሆኗቸዋል።https://p.dw.com/p/4STa7ማስታወቂያእነዚህን ልብሶች ቀደም ሲል የሄሬሮ ሴቶች በየቀኑ ይለብሱ የነበረ ሲሆን አሁን ግን 'ኦሆሮኮቫ' ልብስ እንደ ሰርግ በመሳሰሉ ለየት ያሉ አጋጣሚዎች ላይ ይለበሳሉ። ዲዛይነር ማክ ብራይት ካቫሪ የሄሬሮ ቀሚሶቹን በአፍሪቃ እና በአውሮፓ የፋሽን መድረኮች አቅርቧል።#77ከመቶው