የጀርመን የህክምና ቡድን አባላት ነፃ የህክምና አገልግሎት18 ግንቦት 2001ማክሰኞ፣ ግንቦት 18 2001ሀያ ዘጠኝ አባላት ያሉት አንድ የጀርመን የህክምና ቡድን ለሁለት ሳምንታት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ባደረገው የልብ ቀዶ ህክምና 18 ልጆችን አክሞ ማዳኑን ከአዲስ አበባ ታደሰ ዕንግዳው ዘግቧል ።https://p.dw.com/p/HxnSየልብ ቀዶ ህክምናምስል APማስታወቂያበኢትዮጵያዊው ሀኪም ዶክተር ክፍሌ ቶንዶ የተመራው ይህ የህክምና ቡድን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ያደረገው ነፃ የህክምና አገልግሎት የተሳካ እንደነበር በጎ ፈቃደኞቹ ሀኪሞችና የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የቀዶ ህክምና ክፍል ባልደረቦች ለዶይቼቬለ ተናግረዋል ። ታደሰ እንግዳው--፣ሂሩት መለሰ፣ ተክሌ የኋላ፣