ሕግ እና ፍትሕአፍሪቃ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoሕግ እና ፍትሕአፍሪቃLidet Abebe18 ጥቅምት 2015ዓርብ፣ ጥቅምት 18 2015ሳውዲ ዓረቢያ ውስጥ በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ተከሰው የሞት ፍርድ ስለሚያሰጋቸው ሁለት ኢትዮጵያውያን ባለፈው ግንቦት ወር መጀመሪያ ላይ መዘገባችን ይታወሳል። በወቅቱ የተከሳሽ ቤተሰቦች በአንድ ወር ውስጥ ይግባኝ ካልተባለ የሞት ፍርዱ ተግባራዊ ይሆናል የሚል ስጋታቸውን ገልፀውልን ነበር። ከዛን ጊዜ በኋላ የጀማል እና ሀሰን ክስ ከምን ደረሰ? https://p.dw.com/p/4Imlgማስታወቂያ