ሰብዓዊ መብቶችጀርመንየዩክሬን ስደተኞች አያያዝና የስራ ሁኔታ በጀርመንና በሌሎች የአውሮጳ ሀገራት To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoሰብዓዊ መብቶችጀርመንHirut Melesse/Yilma Hinz19 የካቲት 2016ማክሰኞ፣ የካቲት 19 2016https://p.dw.com/p/4cxKcማስታወቂያከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት በተጀመረው የሩስያ ዩክሬን ጦርነት ሰበብ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የዩክሬን ስደተኞች ጀርመን ይገኛሉ። የጀርመን መንግሥት ለነዚህ ስደተኞች አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ ነው። ይሁንና በጀርመን ስራ የማግኘት እድልም ካላቸው የዩክሬን ስደተኞች ጥቂቶቹ ብቻ በስራው ዓለም መሰማራታቸው እያነጋገረ ነው።