እኩልነትየመካከለኛው ምሥራቅየኢራናውያኗ ወጣት ሞት የቀሰቀሰው ተቃውሞTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoእኩልነትየመካከለኛው ምሥራቅLidet Abebe20 መስከረም 2015ዓርብ፣ መስከረም 20 2015ሰሞኑን በፋርስ ቋንቋ በቀዳሚነት የተሰራጨ የትዊተር መልዕክት ቢኖር #MahsaAmini ነው። ፀጉሯን በአግባቡ አልሸፈንሽም በሚል በ«ሥነ ምግባር ፖሊስ» ቁጥጥር ስር ውላ የነበረቸው የ22 ዓመት ወጣት ራሷን ስታ ሆስፒታል ከገባች በኋላ መስከረም 6 ቀን 2015 ዓ.ም ህይወቷ አልፏል። የወጣቷ ሞት ከፍተኛ ተቃውሞ እና ቁጣ አስነስቶ ሰንብቷል። https://p.dw.com/p/4HZYQማስታወቂያ