ትምህርትኢትዮጵያየአማራ ክልል የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ብሶት እና ጥያቄTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትኢትዮጵያLidet Abebe7 ኅዳር 2016ዓርብ፣ ኅዳር 7 2016በተለያዩ የአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ተመድበው ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች እስካሁን ወደ ትምህርት ገበታቸው መመለስ አለመቻላቸውን ለዶይቸ ቬለ ድምፅ ሁኑን ሲሉ ሰሞኑን ቅሬታቸውን ገልፀዋል። ተማሪዎቹ ዩኒቨርስቲዎቹ ሳይጠሯቸው እቤት ከተቀመጡ በርካታ ወራት እየተቆጠረ መሆኑ ስጋት ላይ ጥሏቸዋል። ከሚመለከተው አካልም እስካሁን ምላሽ ማግኘት አልቻሉም።https://p.dw.com/p/4Z1Lmማስታወቂያ