ኅብረተ ሰብየሻራገነት በጎ ፍቃደኞችTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብልደት አበበ7 ታኅሣሥ 2015ዓርብ፣ ታኅሣሥ 7 2015የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት በሰሜን ወሎ ዞን ወደምትገኝ ትንሽዬ የገጠር ወረዳ ይወስደናል። በዚህች የጋዞ ወረዳ ቤት ከቤት እየሄዱ ከሚያሰባስቡት የርዳታ እቃ ተነስተው አሁን ላይ በማህበራዊ ሚዲያ በአካባቢያቸው ለሚገኙ የተጎዱ ወገኖች፤ የምግብ፣ የማሳከሚያ እና ሌሎችም ድጋፎች የሚለግሱ ሶስት ወጣቶችን እንግዳው አድርጓል።https://p.dw.com/p/4KzPrማስታወቂያ