ኅብረተ ሰብ1000 ጥንዶች ጋብቻ የሚፈፅሙበት ሰርግTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብLidet Abebe3 ጥር 2016ዓርብ፣ ጥር 3 2016እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ ውስጥ የጥር ወር በርካታ ወጣት ጥንዶች ጋብቻ የሚመሰርቱበት ወር ነው። የዘንድሮውን ወር ለየት የሚያደርገው ደግሞ የፊታችን እሁድ 1000 ጥንዶች በአዲስ አበባ አብረው ጋብቻቸውን የሚፈፅሙበት መሆኑ ነው። የዝግጅቱ ዓላማ ወጪን መቀነስ ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ ያለመ ነው። https://p.dw.com/p/4b9fvማስታወቂያ