ስፖርትአፍሪቃየሮም ማራቶንን በባዶ እግሩ የሮጠው ኤርሚያስ አየለTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoስፖርትአፍሪቃLidet Abebe15 መጋቢት 2015ዓርብ፣ መጋቢት 15 2015የረዥም አመታት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ የነበረው ኤርሚያስ አየለ ባለፈው እሁድ በጣሊያን ዋና ከተማ ሮም በተካሄደው የማራቶን ውድድር በባዶ እግሩ ሮጦ አጠናቋል። ይህንን ያደረገው ለዝነኛው አበበ ቢቂላ ክብር እና ለሀገር ገጽታ ግንባታ ነው ይላል። https://p.dw.com/p/4PA6Hማስታወቂያ