ኅብረተ ሰብኢትዮጵያዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ማንነት እና የወጣቶች አተያይTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብኢትዮጵያሸዋንግዛው ወጋየሁ8 ጥቅምት 2017ዓርብ፣ ጥቅምት 8 2017ማንነት: በዚህ ጉዳይ ላይ የየራሳቸውን ምልከታ የገለፁልን ተማሪ ሩሃማ ታዲዮስ እና ተማሪ ናሮቤ ስዩም ናቸው። ተማሪ ሩሃማ ማንነት በህይወታችን ውስጥ የተለየ ቦታ ልንሰጠው ይገባል ትላለች ፡፡ ተማሪ ናሮቤ በአንጻሩ ማንነት አሥፈላጊ ቢሆንም ብዙም ቅድሚያ ወይንም ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ ሊሆን አይገባም» ስትል ሞግታለች።https://p.dw.com/p/4loYrማስታወቂያ