1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወጣቶች በማህበረሰቡ ዘንድ እንዴት ይታያሉ ?

Lishan Dagne, Shewangizaw Wegayehuዓርብ፣ ነሐሴ 17 2016

ወጣት አቤጌል እሸቱ እና ማህሌት ስንታየሁ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች የ12 ክፍል ተማሪዎች ናቸው ፡፡ ከዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዝግጅት ጋር ቆይታ ያደረጉት አቤጌል እና ማህሌት ማህበረሰቡ በወጣቶቸች ላይ አዎንታዊም አሉታዊም አተያይ እንዳለው ይናገራሉ ፡፡

https://p.dw.com/p/4jobf