ጤናከጦርነት ጠባሳዎች በማገገም ላይ ያሉ ወጣቶችTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoጤናልደት አበበ23 ጥቅምት 2016ዓርብ፣ ጥቅምት 23 2016ከሁለት ዓመት በላይ የዘለቀው እና በትግራይ ክልል የተጀመረው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በሰላም ስምምነት ከተቋጨ አንድ ዓመት ሆኖታል። ይሁንና ጦርነቱ በተካሄደበት አካባቢ የነበሩ ወጣቶች ፣ጦርነቱ ካስከተለባቸው የስነ ልቦና ችግሮች ለማገገም ገና ብዙ ጊዜ እንደሚሹ ገልጸውልናል።https://p.dw.com/p/4YLQDማስታወቂያ