ፖለቲካሰሜን አሜሪካከአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጆ ባይደን ሲሰናበቱ ዶናልድ ትራም ተፎካካሪያቸውን እየጠበቁ ነውTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካሰሜን አሜሪካEshete Bekele15 ሐምሌ 2016ሰኞ፣ ሐምሌ 15 2016ጆ ባይደን ከአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ራሳቸውን ሲያገልሉ ይሁንታቸውን ለካማላ ሐሪስ ሰጥተዋል። የ59 ዓመቷ ካማላ ሐሪስ የሥመ-ጥር ዴሞክራቶችን ድጋፍ ቢያገኙም የዴሞክራቲክ ፓርቲው እጩ መሆናቸው በይፋ የሚወሰነው በነሐሴ ወር ነው። ካማላ ሐሪስ የዴሞክራቶች እጩ ሆነው ዶናልድ ትራምፕን ቢያሸንፉ የመጀመሪያዋ ሴት የአሜሪካ ፕሬዝደንት ይሆናሉ። “ግብጽ የህዳሴ ግድብን ታፈርሳለች” ብለው ኢትዮጵያን ያስቆጡት፤ አፍሪካን በአጸያፊ ቋንቋ የጠሩት የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የተቀናቃኛቸውን ማንነት ለመየት በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ። https://p.dw.com/p/4ibbyማስታወቂያ