ፖለቲካአፍሪቃ«አንድ ባጃጅ ላይ 13 ሆነን ነው የመጣነው»የሳዑዲ ስደተኛTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃLidet Abebe22 መጋቢት 2015ዓርብ፣ መጋቢት 22 2015ኢትዮጵያ ውስጥ ከመቶ ሺህ በላይ ወጣቶች ለውጭ አገር የሥራ ሥምሪት ሰልጥነው በህጋዊ መንገድ የሚሄዱበት ሁኔታ እየተመቻቸ መሆኑን መንግሥት ሰሞኑን አስታውቋል። በሌላ በኩል በሳዑዲ አረቢያ የተለያዩ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አሁን ድረስ ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ነው። ሌሎች ደግሞ በህገ ወጥ መንገድ ወደዛው እየተሰደዱ ይገኛሉ። https://p.dw.com/p/4PX5Kማስታወቂያ