ትምህርት«መፅሀፍ ስንፅፍ የልጅ ልጆቻችንን እያሰብን እንፃፍ»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትLidet Abebe1 ጥቅምት 2017ዓርብ፣ ጥቅምት 1 2017የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን ስለ ግል ታሪካቸው እና ተሞክሮዋቸው መፅሀፍ የፃፉ አንድ ኢትዮጵያዊ መምህር ናቸው። እኝህም ሰው ዋና አላማቸው ወጣቶች ታሪካቸውን እንዲጽፉና መፅሀፍ እንዲያነቡ ማበረታታት እንደሆነ ነግረውናል። በተለያዩ ሀገራት የትምህርት እድል አግኝተው ስለተማሩም ጠቃሚ ናቸው ያሏቸውን ምክሮች ለወጣቶች በመፀሀፋቸው አስፍረዋል።https://p.dw.com/p/4lfAeማስታወቂያ