ኅብረተ ሰብአፍሪቃኒው ሚሊኒየም ውመን ኢምፓወርመንትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብአፍሪቃLidet Abebe16 ሰኔ 2015ዓርብ፣ ሰኔ 16 2015ከከተማ ወደ ገጠራማው የኢትዮጵያ ክፍል በተሔደ ቁጥር ሴቶት የሚገጥማቸው ፈተና መጨመሩ አይቀሬ ነው። ስለሆነም ኒው ሚሊኒየም ውመን ኢምፓወርመንት የተሰኘው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በማስቆም ፣በጤና፣ በኢኮኖሚ እና ትምህርት ዘርፎች ላይ ይሳተፋል። https://p.dw.com/p/4SsXPማስታወቂያ