ባህልአፍሪቃተንበርክኮ የፍቅር ጓደኛን ለትዳር የመጠየቅ ልምድ በኢትዮጵያ23 ጥር 2013እሑድ፣ ጥር 23 2013በኢትዮጵያ ወንዶች ተንበርክከው የፍቅር ጓደኞቻቸውን ለትዳር የሚጠይቁበት ልምድ በቅርብ ጊዜ እየተለመደ ሔዷል። ይኸ ባሕል በምዕራባውያኑ ዘንድ የተለመደ ነው። በዛሬው የመዝናኛ መሰናዶ ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር በጉዳዩ ላይ የአንድ ጋዜጠኛ እና የአንድ ጠበቃ አስተያየት ጠይቋል። https://p.dw.com/p/3odeXምስል DWማስታወቂያተንበርክኮ የፍቅር ጓደኛን ለትዳር የመጠየቅ ልምድ በኢትዮጵያTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioበኢትዮጵያ ወንዶች ተንበርክከው የፍቅር ጓደኞቻቸውን ለትዳር የሚጠይቁበት ልምድ በቅርብ ጊዜ እየተለመደ ሔዷል። ይኸ ባሕል በምዕራባውያኑ ዘንድ የተለመደ ነው። በዛሬው የመዝናኛ መሰናዶ ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር በጉዳዩ ላይ የአንድ ጋዜጠኛ እና የአንድ ጠበቃ አስተያየት ጠይቋል። ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር እሸቴ በቀለ