ኅብረተ ሰብጀርመን«ብልህ ሰው በገዛ ሀገሩ ጦርነት አይከፍትም» ወርቅነህ ሥዩሜ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብጀርመንልደት አበበ15 ጥቅምት 2017ዓርብ፣ ጥቅምት 15 2017ወርቅነህ ሥዩሜ በጀርመን ኑርንበርግ ከተማ ነዋሪ ብቻ ሳይሆን መጤዎች ከሀገሪቷ ዜጋ ጋር ተዋሕደው እንዲኖሩ የሚሠራ የከተማዋ ምክር ቤት አባልም ነው። « ለ6 ዓመት የሚቆይ የምክር ቤት አባል ነኝ። እኔም እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ አፍሪቃን ወክዬ እየሠራሁ ነኝ። » ይላል።https://p.dw.com/p/4mDbLማስታወቂያ