1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ሙዚቃአፍሪቃ

Lidet Abebeዓርብ፣ መስከረም 6 2015

ድምፃዊ ዮሃንስ ጌታቸውን በተለይ በቅርቡ ያወጣው «ስምሽ ማነው» የተሰኘው ዜማ ከህዝብ ጋር አስተዋውቆታል። ወጣቱ የሂሳብ አያያዝ ምሩቅ ሲሆን በዚህ ሙያ ከመስራት ይልቅ ሙዚቃ መጫወትን መርጧል።

https://p.dw.com/p/4Gvab