ፖለቲካየመካከለኛው ምሥራቅ«እየተተኮሰብን ነው አምልጠን የወጣነው » ሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካየመካከለኛው ምሥራቅልደት አበበ24 መስከረም 2017ዓርብ፣ መስከረም 24 2017የእሥራኤል ጦር ሰሞኑን ሊባኖስ ውስጥ የሚገኘውን የሂዝቦላህ ቡድን ለማጥቃት የከፈተውን መጠነ ሰፊ ውጊያ ሸሽተው ከ1,2 ሚሊዮን በላይ ሊባኖሳውያን መፈናቀላቸው ተሰምቷል። በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው ለመስራት ወደ ሊባኖስ የሄዱ እንደ የኢትዮጵያ፣ ፊሊፒንስ፣ ሲሪላንካ እና የሱዳን ሀገር ዜጎችም ከመፈናቀል እና መሰደድ አልዳኑም። https://p.dw.com/p/4lOvoማስታወቂያ