ኅብረተ ሰብአፍሪቃለመጀመሪያ ጊዜ ፋሲካን ያለቤተሰብTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብአፍሪቃLidet Abebe6 ሚያዝያ 2015ዓርብ፣ ሚያዝያ 6 2015ቤተሰብ ከሚሰባሰብባቸው ታላላቅ በዓላት አንዱ - ፋሲካ ነው። ይሁንና ሁሉም ሰው ለበዓል ወደ ቤት መሄድ አይችልም። ልክ እንደዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ተሳታፊዎች። ለመጀመሪያ ጊዜ ፋሲካን ያለቤተሰብ ለምን እና እንዴት እንደሚያከብሩ ጠይቀናቸዋል።https://p.dw.com/p/4Q2RFማስታወቂያ