ኤኮኖሚጀርመንየጀርመን ጥምር መንግሥት ሲፈርስ ሀገሪቱ የተጣለባት የብድር ገደብ ሚና ምንድነው? To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚጀርመንEshete Bekele4 ኅዳር 2017ረቡዕ፣ ኅዳር 4 2017ጀርመን በምትመራበት መሠረታዊ ሕግ ከአጠቃላይ ዓመታዊ የምርት መጠን (GDP) ከ0.35 በመቶ በላይ እንዳትበደር ገደብ ተጥሎባታል። የሀገሪቱ ኤኮኖሚን ለማነቃቃት ገደቡ እንዲነሳ በሚሹት መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልስ እና አይሆንም የሚል አቋም በነበራቸው በቀድሞው የፋይናንስ ሚኒስትር ክርስቲያን ሊንድነር መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የጀርመን ጥምር መንግሥት ፈርሷል። https://p.dw.com/p/4mxNaማስታወቂያ