ፖለቲካአፍሪቃበአፍሪቃ እየጨመረ ያለው የወጣቶች ተቃውሞTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃLidet Abebe26 ሐምሌ 2016ዓርብ፣ ሐምሌ 26 2016ኬንያ እና ናይጄሪያ አፍሪቃ ውስጥ ከሰሞኑ የፖለቲካ ተቃውሞ ማዕበል የሚያስተናግዱ ግንባር ቀደም ሀገራት ናቸው። ባለው የኑሮ ሁኔታ ደስተኛ ያልሆኑ፣ በተለይም ወጣቶች ተቃውሟቸውን ለመግለፅ አደባባይ ወጥተዋል።https://p.dw.com/p/4j2o3ማስታወቂያ