የአፍሪቃ ኅብረት መሪዎች አስቸኳይ ጉባዔ መጠናቀቅ
ሰኞ፣ ኅዳር 10 2011ማስታወቂያ
የኅብረቱን የስራ ዘርፎቹን በአዲስ መልክ ለማዋቀር፣ ዓመታዊ መዋጮዋቸውን በማይከፍሉ አባል ሀገራትም ላይ ማዕቀብ ለመጣል ወስኗል። ይህን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችለው ቴክኒካዊ ጥናትም መዘጋጀቱን አስታውቋል። በአስቸኳዩ ጉባዔ ላይ የተደረሱትን ውሳኔዎች ህብረቱ ከአንድ ወር ተኩል በኋላ በአዲስ አበባ በሚያደርገው አጠቃላይ ስብሰባ ላይ ለጽድቂያ እንደሚያቀርብ አመልክቷል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ማንተጋፍቶት ስለሺ