የተመድ እና የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ውይይት28 መስከረም 2006ማክሰኞ፣ መስከረም 28 2006የተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ልዑካን በአዲስ አበባ ከአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ባለሥልጣናት ጋ ምክክር አካሄዱ። ባለሥልጣናቱ ከአንዱ ቀን ውይይት በኋላ ባወጡት የጋራ መግለጫ አፍሪቃ በአህጉሯ ለሚታዩ ውዝግቦች መፍትሄ ለማሰገኘት በምታደርገው ጥረትዋ የዓለሙ መንግሥታት ድርጅት ድጋፍ እንደማይለያት ተገልጾዋል።https://p.dw.com/p/19wMCምስል Getty Imagesማስታወቂያ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ