ኅብረተ ሰብአፍሪቃወደ ሀገር ተመላሾችTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብአፍሪቃ4 ሐምሌ 2015ማክሰኞ፣ ሐምሌ 4 2015አፍሪቃ ውስጥም ብዙ ማራኪ ነገሮች አሉ። ክላውዲያ ሉሞር ይህን ለዓለም ማሳየት ትፈልጋለች። በዩናይትድ ኪንግደም 8 አመታትን ካሳለፈች በኋላ ወደ ሀገሯ ጋና ተመልሳ ግሊትዝ የተባለ የፋሽን መጽሔት ማሳተም ጀምራለች። ይህ ዛሬ የጋና ዝነኛ የፋሽን መጽሔት ነው።https://p.dw.com/p/4Tj3Hማስታወቂያለምዕራባውያን ሰዎች ሁሌ የምናሳያቸዉ ምን ያህል እንደተራብንና ጦርነት ከሆነ እንዴት ወደዚህ መጥተው መዋለ ንዋይ ሊያፈሱ እና ለወጣቱ ስራ ሊፈጥሩ ይችላሉ? ትላለች ክላውዲያ ። ወደ ሀገር ቤት መመለስ ለሚፈልጉ ዲያስፖራዎች የምትመክረው አእምሮዋቸውን ለመመለስ ዝግጁ እንዲያድርጉ ነው። #77ከመቶው