ፖለቲካኢትዮጵያ በአፋር ክልል ለተቃውሞ የወጡ ወጣቶች To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካኢትዮጵያLidet Abebe2 ጥቅምት 2016ዓርብ፣ ጥቅምት 2 2016አሁን ያለው የአፋር መንግሥትን የሚቃወሙ ወጣቶች ከፍተኛ በደል እየደረሰባቸው እንደሆነ ለዶይቸ ቬለ ገልፀዋል። በወጣቶች ዓለም ዝግጅት ያነጋገርናቸው ወጣቶች እንደሚሉት ከሆነ፤ ከሰሜኑ ጦርነት በደንብ ባላገገመው አፋር ክልል ከፍተኛ የመልካም አስተዳደር እጦት አለ፣ ወጣቶች ላይም እስራት እና አፈና ይካሄዳል። የክልሉ መንግሥት ይህን ያጣጥላል። https://p.dw.com/p/4XUNeማስታወቂያ