ሰብዓዊ መብቶችአፍሪቃበዓለም ላይ የሴቶችና ልጃገረዶች ግድያ እየጨመረ ነውTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoሰብዓዊ መብቶችአፍሪቃልደት አበበ14 ኅዳር 2016ዓርብ፣ ኅዳር 14 2016ሰሞኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይፋ እንዳደረገው ባለፈው የጎርጎሮሲያዊያኑ 2022 ዓ ም በዓለም ላይ የተገደሉት ሴቶች እና ልጃገረዶች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል። ወደ 89,000 የሚጠጉ ሴቶች እና ልጃገረዶች ሲገደሉ 20, 000 የሚሆኑት ደግሞ የተገደሉት አፍሪቃ ውስጥ ነው። https://p.dw.com/p/4ZOUXማስታወቂያ