ስፖርትአፍሪቃበአፍሪቃ ትልቋ ከተማ ብስክሌት መንዳት ምን ያህል አስተማማኝ ነው?To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoስፖርትአፍሪቃ13 ሰኔ 2015ማክሰኞ፣ ሰኔ 13 2015በአብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት ብስክሌት መንዳት አደገኛ ነው። ይሁንና መኪና አሽከርካሪዎች ሌጎስ ውስጥ በየቀኑ በትራፊክ ተይዘው ሰዓታትን ያጠፋሉ። ብስክሌት መንዳት አማራጭ ይሆን?https://p.dw.com/p/4SoU7ማስታወቂያበአብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት ብስክሌት መንዳት አደገኛ ነው። ስለሆነም መኪና መንዳት አስተማማኙ አማራጭ ይሆናል። ግን ሌጎስ ውስጥ ለምሳሌ ሰዎች በቀን በአማካይ ከ3 ሰዓታት በላይ በትራፊክ ያጠፋሉ። ታድያ ብስክሌት መንዳት አማራጭ ይሆን? የዶይቸ ቬለ ባልደረቦች ፍሎሪስ ቹክቩራህ እና ኦሊሳ ቹክቩማህ አማራጮቹን ሞክረዋል። #77ከመቶው