ቴክኒክአፍሪቃ በቲክቶክ የሚሰራጩ ምክሮች ምን ያህል ጠቃሚ ናቸው?To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoቴክኒክአፍሪቃLidet Abebe11 ግንቦት 2015ዓርብ፣ ግንቦት 11 2015ሌሎችም እንዲሞክሯቸው በሚል ብዙ ጠቃሚ የሚባሉ የቲክቶክ ምክሮች በመተገብሪያው ላይ በየዕለቱ ይሰራጫሉ። የውበት አያያዝ ፣ የምግብ አበሳሰል ወይም የቤት ማስዋቢያዎች ከነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው። ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ከዚህ ምን ያህል ተጠቃሚ እየሆኑ ነው? ጠቃሚ እና ጎጂን መልዕክት እንዴት ይለያሉ? https://p.dw.com/p/4RZLMማስታወቂያ