You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
ሰብአዊ መብት
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
የርህራሔ ጠብታ ያለታየበት የጭካኔ ተግባር
የርህራሔ ጠብታ ያለታየበት የጭካኔ ተግባር
በአንዳንድ የአማራ ክልል ከተሞች እገታ ቀደም ሲል ከነበረው አኳያ የተወሰነ መሻሻል እያሳየ ነው ቢባልም አሁንም ግን የኅብረተሰቡ ቀዳሚ የስጋት ምንጭ እንደሆነ ነው ነዋሪዎች የሚገልፁት።
ኢትዮጵያውያን በታይላንድ እና በማይናማር ለመስራት የሚከፍሉት ዋጋ
ኢትዮጵያውያን በታይላንድ እና በማይናማር ለመስራት የሚከፍሉት ዋጋ
ከዩኒቨርሲቲ የተመረቁ በርካታ ኢትዮጵያውያን ወደ ታይላንድ እና ማይናማር ስራ ፍለጋ ብለው ተሰደዋል፣ አሁንም እየተሰደዱ ይገኛሉ።
የኢትዮጵያን የሰብአዊ መብቶች ይዞታ የገመገመው የተመድ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መድረክ
የኢትዮጵያን የሰብአዊ መብቶች ይዞታ የገመገመው የተመድ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መድረክ
ይህ ግምገማ ከመቅረቡ አስቀድሞ ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተው CPJ ኢትዮጵያ ለፕሬስ ነጻነት ቁርጠኝነቷን ለመድረኩ እንታረጋግጥ ጠይቋል።
«በሴቶች ላይ የሚደርሱ ከባህልም ከሞራልም ያፈነገጡ ጥቃቶች አሳሳቢ ናቸው።»
«በሴቶች ላይ የሚደርሱ ከባህልም ከሞራልም ያፈነገጡ ጥቃቶች አሳሳቢ ናቸው።»
በሴቶች ላይ ጥቃት የሚያደርሱ ወንጀለኞች ብዙ ጊዜ አይያዙም ፤ከተያዙም ተመጣጣኝ ቅጣት አይሰጥም የሚል ትችትም ተደጋግሞ ይነሳል።
«አሁን ከሕግ ፍትህ እሻለሁ” ከሰሞኑ በነቀምቴ የተደፈረችው ታዳጊ
«አሁን ከሕግ ፍትህ እሻለሁ” ከሰሞኑ በነቀምቴ የተደፈረችው ታዳጊ
«አሁን ከሕግ ፍትህ እሻለሁ” ከሰሞኑ በነቀምቴ የተደፈረችው ታዳጊ
«ጦርነት በጎዳቸው በአፋር በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች የሚጣሉ ጨቅላ ሕፃናት ቁጥር ጨምሯል»
«ጦርነት በጎዳቸው በአፋር በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች የሚጣሉ ጨቅላ ሕፃናት ቁጥር ጨምሯል»
በማቆያዎች ስፍራዎች የሚኖሩ ሕፃናት ሰብአዊ አያያዝ ለጥቃት ተጋላጭ በሆኑበት አኳዃን እንደሚገኙ ተገልጿል።
ተጨማሪ አሳይ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ምናልባት ይወዱት ይሆናል
ምናልባት ይወዱት ይሆናል
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት
እሁድ የተካሄደው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ፣መርካቶ የተከሰተው ሁለተኛው የእሳት አደጋ፣ ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች፣የጋራ ምክር ቤት ጉባኤ ውሳኔ ውጤትን አንቀበልም ማለታቸው መነጋገሪያ ነበር።
ጀርመን ውስጥ በየቀኑ አንድ ሴት ትገደላለች
ጀርመን ውስጥ በየቀኑ አንድ ሴት ትገደላለች
ጀርመን ውስጥ በየቀኑ አንድ ሴት ትገደላለች ። የወንጀል ፈጻሚዎቹ ደግሞ በአብዛኛው የኑሮ ተጓዳኞች (የቀድሞ አጋሮች) ናቸው ። ለመሆኑ ለሴቶች አደገኛው ማን ነው?
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
የኢትዮጵያን ሴቶች እና ሕጻናት ከአሰቃቂ ወሲባዊ ጥቃት ማን ይታደጋቸዋል?
በሔቨን አወት ጉዳይ የቀሰቀሰው እና በኢትዮጵያ ወሲባዊ ጥቃት ለተፈጸመባቸው ሴቶች ፍትኅ እንዲሰጥ የሚደረገው ውትወታ የመቀዛቀዝ አዝማሚያ አሳይቷል። ውትወታው ምን አሳካ?
ሁለተኛ ዓመቱን የያዘው የአማራ ክልል ጦርነት ማብቂያው የት ነው?
በክልሉ በተሰማራው በፌደራል መንግሥት ኃይልና በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተደራጁ የፋኖ ኃይላት መካከል ሲካሄድ በቆየው ከባድ ውጊያ ብዙ ኪሳራ ደርሷል።
እንወያይ፤ ሰብዓዊ መብት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቶች ተግዳሮት በኢትዮጵያ
በሰብአዊ መብቶች አጠባበቅ ረገድ የሚታዩ ጉልህ ችግሮችን ነቅሰው በማውጣት፤ ጠንካራ ውትወታ እንዳያደርጉ በ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ላይ ጫና እየተደረገባቸው መሆኑን ገልጸዋል።